ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 13:34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ካህኑ በሰባተኛው ቀን የሚያሳክከውን የሰውየውን ቊስል ይመርምር፤ በቈዳው ላይ ካልሰፋና ከቈዳው በታች ዘልቆ ካልገባ ካህኑ ያ ሰው ንጹሕ መሆኑን ያስታውቅ፤ ልብሱን አጥቦ ንጹሕ ይሁን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 13:34