ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 13:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ካህኑም በሰውየው ቈዳ ላይ ያለውን ቊስል ይመርምር፤ በቊስሉ በተበከለው አካባቢ ያለው ጠጒር ወደ ነጭነት ተለውጦ ቢያገኘውና ቦታው ጐድጒዶ ወደ ውስጥ ቢገባ፣ ይህ ተላላፊ የቈዳ በሽታ ነው። ካህኑም መርምሮ ይህን ባወቀ ጊዜ፣ ሰውየው በአምልኮው ሥርዐት መሠረት ርኵስ መሆኑ ይገለጽ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 13:3