ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘሌዋውያን 12:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን የወለደችው ሴት ልጅ ከሆነ፣ እንደ ወር አበባዋ ጊዜ ሁለት ሳምንት ትረክሳለች፤ ከዚያም ከደሟ እስክትነጻ ስድሳ ስድስት ቀን ትቆይ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 12:5