ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕዝራ 9:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በደል ከፈጸሙት ምርኮኞች የተነሣም በእስራኤል አምላክ ቃል የተንቀጠቀጡት ሁሉ በዙሪያዬ ተሰበሰቡ፤ እኔም እስከ ሠርክ መሥዋዕት ድረስ እጅግ እንደ ደነገጥሁ በዚያው ተቀመጥሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 9:4