ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕዝራ 10:27-30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

27. ከዛቱዕ ዘሮች፤ዒሊዮዔናይ፣ ኢልያሴብ፣ መታንያ፣ ይሬሞት፣ ዛባድና ዓዚዛ።

28. ከቤባይ ዘሮች፤ይሆሐናን፣ ሐናንያ፣ ዛባይና አጥላይ።

29. ከባኒ ዘሮች፤ሜሱላም፣ መሉክ፣ ዓዳያ፣ ያሱብ፣ ሸዓልና ራሞት።

30. ከፈሐት ሞዓብ ዘሮች፤ዓድና፣ ክላል፣ በናያስ፣ መዕሤያ፣ መታንያ፣ ባስልኤል፣ ቢንዊና ምናሴ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 10