ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕዝራ 10:24-29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

24. ከመዘምራኑም መካከል፤ኤልያሴብ።ከበር ጠባቂቹም፣ሰሎም፣ ጤሌም፣ ኡሪ።

25. ከሌሎቹ እስራኤላውያን መካከል፤ከፋሮስ ዘሮች፤ ራምያ፣ ይዝያ፣ መልክያ፣ሚያሚን፣ አልዓዛር፣ መልክያና በናያስ።

26. ከኤላም ዘሮች፤መታንያ፣ ዘካርያስ፣ ይሒኤል፣ አብዲ፣ ይሬሞትና ኤልያ።

27. ከዛቱዕ ዘሮች፤ዒሊዮዔናይ፣ ኢልያሴብ፣ መታንያ፣ ይሬሞት፣ ዛባድና ዓዚዛ።

28. ከቤባይ ዘሮች፤ይሆሐናን፣ ሐናንያ፣ ዛባይና አጥላይ።

29. ከባኒ ዘሮች፤ሜሱላም፣ መሉክ፣ ዓዳያ፣ ያሱብ፣ ሸዓልና ራሞት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 10