ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕዝራ 10:22-26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

22. ከፋስኩር ዘሮች፤ኤልዮዔናይ፣ መዕሤያ፣ ይስማኤል፣ ናትናኤል፣ ዮዛባትና ኤልዓሣ።

23. ከሌዋውያኑም መካከል፤ዮዛባት፣ ሰሜኢ፣ ቆሊጣስ የሚባል ቆልያ፣ ፈታያ፣ ይሁዳ፣ አልዓዛር።

24. ከመዘምራኑም መካከል፤ኤልያሴብ።ከበር ጠባቂቹም፣ሰሎም፣ ጤሌም፣ ኡሪ።

25. ከሌሎቹ እስራኤላውያን መካከል፤ከፋሮስ ዘሮች፤ ራምያ፣ ይዝያ፣ መልክያ፣ሚያሚን፣ አልዓዛር፣ መልክያና በናያስ።

26. ከኤላም ዘሮች፤መታንያ፣ ዘካርያስ፣ ይሒኤል፣ አብዲ፣ ይሬሞትና ኤልያ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 10