ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕዝራ 1:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ በግምጃ ቤቱ ኀላፊ በሚትሪዳጡ አማካይነት ንዋያተ ቅድሳቱ እንዲመጡና በይሁዳው ገዢ በሰሳብሳር ፊት እንዲቈጠሩ አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 1:8