ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 9:6-9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

6. መኖሪያህ በሽንገላ መካከል ነው፤ከሽንገላቸውም የተነሣ ሊያውቁኝ አልፈቀዱም፤”ይላል እግዚአብሔር።

7. ስለዚህ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“እነሆ፤ እንደ ብረት አነጥራቸዋለሁ፤ እፈትናቸዋለሁም፤ስለ ሕዝቤ ኀጢአት፣ከዚህ የተለየ ምን ማድረግ እችላለሁ?

8. ምላሳቸው የሚገድል ቀስት ነው፤በሽንገላ ይናገራል፤ሁሉም ከባልንጀራው ጋር በፍቅር ይናገራል፤በልቡ ግን ያደባበታል።

9. ታዲያ ስለ እነዚህ ነገሮች ልቀጣቸው አይገባኝምን?”ይላል እግዚአብሔር፤“እንደዚህ ዐይነቱንስ ሕዝብ፣አልበቀልምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 9