ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 9:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሚመካ ግን፣እኔ እግዚአብሔር እንደሆንሁ በማወቁና፣በምድር ላይ ምሕረትን፣ ፍትሕንና ጽድቅን የማደርግ መሆኔን በመረዳቱ፣በዚህ ይመካ፤ እኔ በእነዚህ ነገሮች፣እደሰታለሁና፤”ይላል እግዚአብሔር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 9:24