ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 9:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህን መረዳት የሚችል ጥበበኛ ሰው ማን ነው? እግዚአብሔር ገልጾለት ይህንስ ማስረዳት የሚችል ማን ነው? ምድሪቱስ ሰው እንደማያልፍበት በረሓ ለምን ጠፋች? ለምን ወና ሆነች?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 9:12