ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 8:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ሚስቶቻቸውንም ለሌሎች ወንዶች እሰጣለሁ፤ዕርሻዎቻቸውንም ለባዕዳን እሰጣለሁ፤ከታናሹ እስከ ታላቁ ድረስ፣ሁሉም ተገቢ ላልሆነ ጥቅም ይስገበገባሉ፤ነቢያትና ካህናትም እንዲሁ፤ሁሉም ያጭበረብራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 8:10