ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 7:34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የደስታና የተድላን ድምፅ፣ የሙሽራና የሙሽራዪቱን ድምፅ ከይሁዳ ከተሞችና ከኢየሩሳሌም መንገዶች አጠፋለሁ፤ ምድሪቱ ባድማ ትሆናለችና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 7:34