ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 7:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ እንዲህ በላቸው፤ ‘ይህ ሕዝብ አምላኩን እግዚአብሔርን ያልታዘዘ፣ ምክሩን ያልተቀበለ ወገን ነው፤ እውነት ጠፍቶአል፤ ከአንደበታቸውም ሸሽቶአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 7:28