ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 6:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የውሃ ጒድጓድ ውሃ እንደሚያመነጭ፣እርሷም እንዲሁ ክፋቷን ታፈልቃለች።ዐመፅና ጥፋት በውስጧ ይስተጋባል፤ሕመሟና ቍስሏ ዘወትር ይታየኛል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 6:7