ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 6:28-30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

28. ሁሉም ለማማት የሚዞሩ፣ድድር ዐመፀኞች፣ናስና ብረት የሆኑ፣ምግባረ ብልሹዎች ናቸው።

29. ርሳሱን ለማቅለጥ፣ወናፉ በብርቱ አናፋ፤ግን ምን ይሆናል፣ ከንቱ ልፋት ነው፤ክፉዎች ጠርገው አልወጡምና።

30. እግዚአብሔር ንቆአቸዋልና፣የተናቀ ብር ተብለው ይጠራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 6