ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 52:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የከተማዪቱም ቅጥር ተነደለ፤ ሰራዊቱም ሁሉ ኰብልሎ ሄደ። ባቢሎናውያን በከተማዪቱ ዙሪያ ቢኖሩም፣ በንጉሡ የአትክልት ስፍራ አጠገብ በሁለት ቅጥሮች መካከል ባለው በር በሌሊት ከተማዪቱን ጥለው ሸሹ፤ ወደ ዓረባም አመሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 52

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 52:7