ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 5:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወፍረዋል፤ ሰብተዋልም።ክፋታቸው ገደብ የለውም፤ወላጅ የሌላቸው ፍትሕ እንዲያገኙአልቆሙላቸውም፤ለድኾችም መብት አልተከራከሩም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 5:28