ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 5:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ልትፈሩኝ አይገባችሁምን?” ይላል እግዚአብሔር፤“በእኔ ፊት ልትንቀጠቀጡስ አይገባምን?ለዘላለም ዐልፎት መሄድ እንዳይችል፣አሸዋን ለባሕር ድንበር አደረግሁ፤ማዕበሉ እየጋለበ ቢመጣ ከዚያ አያልፍም፤ሞገዱ ቢጮኽም ሊያቋርጠው አይችልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 5:22