ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 5:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእስራኤል ቤት ሆይ፣” ይላል እግዚአብሔር፤“ከሩቅ ሕዝብን አመጣባችኋለሁ፤ጥንታዊና ብርቱ፣ቋንቋውን የማታውቁት፣ ንግግሩንምየማትረዱት ሕዝብ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 5:15