ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 46:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አገልጋዬ ያዕቆብ ሆይ፤ አትፍራ፤እኔ ከአንተ ጋር ነኝና” ይላል እግዚአብሔር፤“አንተን የበተንሁበትን ሕዝብ ሁሉ፣ፈጽሜ ባጠፋም እንኳ፣አንተን ግን ፈጽሜ አላጠፋህም።ተገቢውን ቅጣት እሰጥሃለሁ እንጂ፣ያለ ቅጣት አልተውህም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 46

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 46:28