ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 46:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር የሆነው ንጉሡ እንዲህ ይላል፤በሕያውነቴ እምላለሁ።በተራሮች መካከል ያለውን የታቦር ተራራ የሚመስል፣ባሕርም አጠገብ ያለውን የቀርሜሎስ ተራራ የሚመስል አንድ የሚመጣ አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 46

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 46:18