ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 45:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም ዘመነ መንግሥት በአራተኛው ዓመት፣ ኤርምያስ በቃል የነገረውን ባሮክ በብራና ላይ ከጻፈ በኋላ፣ ነቢዩ ኤርምያስ ለኔርያ ልጅ ለባሮክ የተናገረው ይህ ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 45

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 45:1