ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 44:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“አሁንም የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ዘር እንዳይቀርላችሁ ወንዶችና ሴቶች፣ ልጆችና ሕፃናት በይሁዳ እንዳይገኙ ለምን እንዲህ ዐይነት ታላቅ ጥፋት በራሳችሁ ላይ ታመጣላችሁ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 44

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 44:7