ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 44:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህም የሆነው ስላደረጉት ክፋት ነው። እነርሱም ሆኑ እናንተ ወይም አባቶቻችሁ ላላወቋቸው ለሌሎች አማልክት በማጠንና በማምለክ አስቈጥተውኛል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 44

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 44:3