ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 44:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ክፉ አድራጎታችሁንና አስጸያፊ ተግባራችሁን ሊታገሥ ባለመቻሉ፣ ዛሬ እንደሆነው ምድራችሁ የርግማን ምልክት፣ ሰው የማይኖርበት ባዶ ምድረ በዳ ሆኖአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 44

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 44:22