ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 38:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፤ እነዚህ ሰዎች በነቢዩ በኤርምያስ ላይ ባደረጉት ነገር ሁሉ ክፋትን አድርገዋል፤ ከከተማዪቱም እንጀራ በጠፋ ጊዜ በራብ እንዲሞት ጒድጓድ ውስጥ ጥለውታል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 38:9