ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 36:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንጉሡም ብራናውን ያመጣ ዘንድ ይሁዲን ላከው፤ ይሁዲም ከጸሓፊው ከኤሊሳማ ክፍል ብራናውን አምጥቶ፣ ለንጉሡና በንጉሡ አጠገብ ቆመው ለነበሩት መኳንንት ሁሉ አነበበላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 36:21