ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 36:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መኳንንቱ ሁሉ የኩሲን ልጅ የሴሌምያን ልጅ የናታንያን ልጅ ይሁዲን፣ “ለሕዝቡ ያነበብኸውን ብራና ይዘህ እንድትመጣ” ብለው ወደ ባሮክ ላኩ። የኔርያም ልጅ ባሮክ ብራናውን ይዞ ወደ እነርሱ መጣ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 36:14