ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 34:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ሴዴቅያስ ሄደህ እንዲህ ብለህ ንገረው፤ ‘እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ይህችን ከተማ ለባቢሎን ንጉሥ አሳልፌ ልሰጣት ነው፤ እርሱም በእሳት ያቃጥላታል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 34:2