ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 34:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንተም አሁን ንስሓ በመግባት በፊቴ ትክክለኛ ነገር አደረጋችሁ፤ እያንዳንዳችሁም ለወገኖቻችሁ ነጻነት ዐወጃችሁ፤ ስሜ በሚጠራበት ቤትም በፊቴ ቃል ኪዳን ገባችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 34:15