ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 33:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ይህችን ስፍራ፣ ‘ሰውና እንስሳት የማይኖሩባት ባድማ ናት’ ትላላችሁ፤ ነገር ግን ሰውም ሆነ እንስሳ ባልነበሩባቸውና ባድማ በሆኑት በይሁዳ ከተሞችና በኢየሩሳሌም መንገዶች፣ እንደ ገና ድምፅ ይሰማል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 33:10