ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 30:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ ‘በዚያን ቀን’ ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤‘በጫንቃቸው ላይ ያለውን ቀንበር እሰብራለሁ፤እስራታቸውንም እበጥሳለሁ፤ከእንግዲህ ባዕዳን አይገዙአቸውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 30:8