ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 30:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እስቲ ጠይቁ፤ ተመልከቱም፤ወንድ መውለድ ይችላል?ታዲያ ወንድ ሁሉ ምጥ እንደ ያዛት ሴት፣እጁን በሆዱ ላይ አድርጎ፣የሰውስ ሁሉ ፊት ጠቍሮ የማየው ለምንድን ነው?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 30:6