ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 30:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፤ አድንሃለሁም፣ይላል እግዚአብሔር፤‘በአሕዛብ መካከል በትኜሃለሁ፤እነዚህን አሕዛብ ሁሉ ፈጽሜ አጠፋለሁ፤አንተን ግን ሙሉ በሙሉ አላጠፋህም፤በመጠኑ እቀጣሃለሁ እንጂ፣ያለ ቅጣት አልተውህም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 30:11