ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 27:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በታላቁ ኀይሌና በተዘረጋው ክንዴ ምድርን፣ በላይዋ የሚኖሩትን ሰዎችና እንስሳት ፈጥሬአለሁ፤ ለምወደውም እሰጣለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 27:5