ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 26:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን የሰማችሁትን ይህን ሁሉ ቃል በጆሮአችሁ እንድናገር እግዚአብሔር በእርግጥ ስለ ላከኝ ብትገድሉኝ፣ የንጹሕ ሰው ደም በማፍሰሳችሁ እናንተ ራሳችሁንና ይህቺን ከተማ፣ በውስጧም የሚኖረውን በደለኛ እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 26:15