ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 25:21-25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. ኤዶምን፣ ሞዓብን፣ አሞንን፣

22. የጢሮስንና የሲዶናን ነገሥታት ሁሉ፣ ከባሕሩ ማዶ ያሉ የጠረፍ ምድር ነገሥታትን፣

23. ድዳንን፣ ቴማንን፣ ቡዝን፣ ጠጒራቸውን ዙሪያውን የሚከረከሙትን ሕዝብ ሁሉ፣

24. የዐረብ ነገሥታትን ሁሉ፣ በምድረ በዳ የሚኖሩትን የድብልቅ ሕዝብ ነገሥታት ሁሉ፣

25. የዘምሪ፣ የኤላምና የሜዶን ነገሥታትን ሁሉ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 25