ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 25:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ነገር ግን ሰባው ዓመት ከተፈጸመ በኋላ፣ የባቢሎንን ንጉሥና ሕዝቡን፣ የባቢሎናውያንንም ምድር ስለ በደላቸው እቀጣቸዋለሁ” ይላል እግዚአብሔር፤ “ለዘላለምም ባድማ አደርጋታለሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 25:12