ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 21:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከሸለቆው በላይ፣በድንጋያማው ዐምባ ላይ የምትኖሪ ሆይ፤እኔ በአንቺ ላይ ወጥቻለሁ፤ ይላል እግዚአብሔር።“ማን በእኛ ላይ ይወጣል?ማንስ ወደ መኖሪያችን ደፍሮ ይገባል?” የምትሉ ሆይ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 21:13