ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 20:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ አታለልኸኝ፤ እኔም ተታለልሁ፤አንተ ከእኔ እጅግ በረታህ፤ አሸነፍህም፤ቀኑን ሙሉ ማላገጫ ሆንሁ፤ሁሉም ተዘባበቱብኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 20:7