ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 19:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔን ትተውኝ፣ ይህን ስፍራ የባዕድ አማልክት ቦታ አድርገውታልና። እነርሱም ሆኑ አባቶቻቸው፣ የይሁዳ ነገሥታትም ለማያውቋቸው አማልክት ሠውተዋል፤ ይህንም ስፍራ በንጹሓን ደም ሞልተውታል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 19:4