ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 19:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘እነሆ ዐንገታቸውን በማደንደን ቃሌን ስላልሰሙ በዚህች ከተማና በዙሪያዋ ባሉ መንደሮች ሁሉ ላይ ላደርስ ያሰብሁትን ጥፋት ሁሉ አመጣለሁ።’ ”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 19:15