ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 16:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፤ ‘እነሆ፤ በዐይናችሁ ፊት፣ በዘመናችሁም የደስታና የሐሤት ድምፅ፣ የሙሽራውንና የሙሽራዪቱን ድምፅ ከዚህ ስፍራ አስወግዳለሁ።’

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 16:9