ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 16:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በአደገኛ በሽታ ይሞታሉ፤ አይለቀስላቸውም፤ አይቀበሩም፤ በምድርም ላይ እንደ ጒድፍ ይጣላሉ። በሰይፍና በራብ ይጠፋሉ፤ ሬሳቸውም ለሰማይ ወፎችና ለምድር አራዊት መብል ይሆናል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 16:4