ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 14:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከአሕዛብ ከንቱ ጣዖቶች መካከል ዝናብ ሊያዘንብ የሚችል አለን?ሰማያትስ በራሳቸው ማካፋት ይችላሉን?አይ! አይችሉም፣ እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፤ይህን ሁሉ የምታደርግ አንተ ነህ፣ስለዚህም ተስፋችን በአንተ ላይ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 14:22