ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 13:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ይህ ለምን ደረሰብኝ?” ብለሽራስሽን ብትጠይቂ፣ልብስሽን ተገልበሽ የተገፈተርሽው፣በሰውም እጅ የተንገላታሽው፣ከኀጢአትሽ ብዛት የተነሣ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 13:22