ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 13:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቃሌን መስማት እምቢ ብለው በልባቸው እልኸኝነት በመሄድ ሊያመልኳቸውና ሊሰግዱላቸው ሌሎችን ጣዖቶች የሚከተሉ እነዚህ ክፉ ሕዝቦች ከጥቅም ውጭ እንደሆነው እንደዚህ መቀነት ይበላሻሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 13:10