ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 12:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ጒዳዬን በፊትህ ሳቀርብ፣አንተ ጻድቅ መሆንህን እያወቅሁ ነው።የክፉዎች መንገድ ለምን ይሰምራል?የከዳተኞችስ ኑሮ ለምን ይሳካል?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 12:1