ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 11:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይሁዳ ሆይ፤ የአማልክትህ ቍጥር የከተሞችህን ብዛት ያህል ነው፤ አሳፋሪ ለሆነው ጣዖት፣ ለበኣል ማጠኛ የሠራችኋቸው መሠዊያዎቻችሁ ብዛት የኢየሩሳሌምን መንገዶች ያህል ነው።’ ”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 11:13